የባህረኞች መብት – International Maritime Convention (MLC)

ክፍል 1 የመርከብ ንግድና የባህረኞች ስራ በባህሪው አለም አቀፋዊ ነው። መርከብ ላይ የሚሰሩ ባህረኞችም በአብዛኛው ግዜ በስራ ላይ የሚቆዩት ከሚኖሩበት ሃገርና ከሚያሰራቸው ካምፓኒ ቢሮ ርቀው ነው። መርከብ ላይ የሚቀጥሩዋቸውም ወይም አሰሪዎቻቸው ዋና ቢሮዋቸው አንድ ሃገር ሲሆን፤ መርከቧ የተመዘገበችው ደግሞ ሌላ ሃገር ነው። በተለይ አሁን ባለው የመርከብ አሰራር ለምሳሌ መርከቧ የተመዘገበችው ፓናማ ሃገር ፤ የመርከቧ ባለቤት … Continue reading የባህረኞች መብት – International Maritime Convention (MLC)

የኢትዮጵያ ሎጅስቲክስ ተግዳሮቶች

Photo credit: ESLSE ሎጅስቲክስ ለአንድ ሃገር እድገት ወሳኝ እንደሆነ ለሁላችንም ግልጽ ነው። ሎጅስቲክስ የንግድ እንቅስቃሴውን ከማነቃቃት ባለፈ የሃገራችን አስመጭ እና ላኪዎች በአለም ገበያ ላይ ያላቸውን ተወዳዳሪነት በእጅጉ ትጽእኖ ያሳድራል። የተለያዩ ጥናቶች እንደሚያሳዩት፤ የኢትዮጵያ የሎጅስቲክስ ዘርፍ አሁን ላይ ያሉት ችግሮች እና እንቅፋቶች የሚወገዱበት ወይም የሚቀንሱበት መንገድ እቅድ ተይዞለት መሰራት ካልተጀመረ፤ በሃገሪቱ የአቅርቦት ሰንሰለት ላይ የበለጠ ፈታኝ … Continue reading የኢትዮጵያ ሎጅስቲክስ ተግዳሮቶች

የወጣት ኢትዮጵያን ባህረኞች የፍትህ ጥያቄ

ለመርከብ ስራ ና ለባህረኞች ቅርብ የሆንን ረዘም ላለ ግዜ የምናቀው እውነታ አለ። የኢትዮጵያ ወጣት ባህረኞች ለረጅም ግዜ ብሶታቸውን የህግ ያለህ እያሉ ለመንግስትም ሆነ በደሉንም እያደረሰ ላለው ድርጅት ሲያቀርቡ ነበር። በአንድ በኩል በመንግስት ስልጣን ተሰጥቷቸው ነገር ግን አያገባኝም በሚል የሚመለከታቸው የመንግስት መስሪያ ቤቶች፡ ሲላቸው በማስፈራራት፡ ሲላቸው ደግሞ በቀጠሮ በማመላለስ ቅረታ አቅራቢ ባህረኞቹን ሲያንገላቱ ነበር። በደል አድራቹ … Continue reading የወጣት ኢትዮጵያን ባህረኞች የፍትህ ጥያቄ

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅትና የአቅርቦት ችግሮቹ

ከጥቂት ቀናት በፊት የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅትና ፔትሮ ቻይና የአንድ ዓመት የነዳጅ አቅርቦት ስምምነት መፈራረማቸው በብዙ መገናኛ ብዙሃን መዘገቡ ይታወሳል፡፡ የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ለአንድ ዓመት ፍጆታ የሚውል ነዳጅ ለመግዛት ያወጣውን ዓለም አቀፍ ጨረታ ካሸነፈው ፔትሮ ቻይና ጋር ነው የአቅርቦት ስምምነቱን የተፈራረመው፡፡ በፔትሮ ቻይናና በነዳጅ አቅራቢ ድርጅት መካከል የግዥ ስምምነቱ በተከናወነበት ወቅት እንደተገለጸው፣ እ.ኤ.አ. ከጃንዋሪ … Continue reading የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅትና የአቅርቦት ችግሮቹ